I E N E T W O R K

Solutions

Numbers are known for dissociating and depersonalizing us from some centiments, and this just might be one of those instances. Saying a company is fourteen years old would be similar to saying a child born at the same time would now be a junior in high school. On this day fourteen years ago, IE Network Solutions made its humble beginning with just two people, Meried Bekele and Genet Getachew, working from their own home. A lot has happened since then, as IE is now a multimillion-dollar company with more than 130 completed projects and 150 employees as of today.

Although IE Networks is an IT company and is used to being technical, we are going to celebrate this anniversary in  a more sentimental manner. Please read this short article and go through the past fourteen years of our establishment. We will tell you how we started our journey of helping equip the nation with the latest technology, and how we have fostered a community of tech-savvy Ethiopians.

In an economy the seams to be obsessed with making money and counting $ we took a chance when IE adopted our CEO’s misson  “change the life of Africa via disciplined work culture”. This was not easy, as the culture we were trying to change proved to be stubborn. Time was the price we paid as we fought to help our society see that the reward to discipline was as satisfactory and worthy as collecting money. “Coming in to work in the morning and giving your all to your work is how you build a carrier” was not an idea as appreciated as “Get reach fast”.

Most leading companies that have lasted a long time are found in Japan, where tradition, honor, and values are the foundation for most families. These Japanese businesses, that are known to last more than 100 years, are family owned. Values are thought to the children of these families since infancy guarantying the long-lasting legacies. We knew there were companies that were doing the same work we do but with less than half the team and less overhead cost as a result. But we chose to build an institution and be a learning place for our country’s youth. For fourteen years we stuck to the idea that one day we will cash in the efforts we put in our core values as we gave it 10x the effort others did, and the outcome did not disappoint. Although we set out to change the work culture of our society, we kept the decency and caring culture of our country and made a family out of it.

We gained and we lost, we cheered and sobbed, we grew up but we never grew down. We watched what we built become so influential that most of the country’s IT projects were trusted to us.

There is a look of surprise whenever people see or hear about how much we spend on our employee’s engagement, health care, salary, and entertainment. This would not be the case if they understood our values. No one would be asking why we take our team on overseas vacation if our vision was understood. We valued everyone in our team and yet managed to become an institution that will continue to flourish with or without individuals.

So, our anniversary is not just numbers. It is how long we spent fighting for the right to work for a unifies purpose. It is how long it took us to build this work culture and be successful. So to everyone that has ever been a part of our institution and still is Happy 14th Anniversary!!!

የአይ.ኢኔትዎርክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 14ኛ ዓመት የምስረታ በዓል

ቁጥሮች ቁጥር ከመሆናቸው ባሻገር ከሰዎች ውስጣዊ ስሜቶች ጋር ቁርኝት የመፍጠር እና ስሜቶችን የመገለጽ ወይም የማሳየት አቅም የላቸውም።  ይህንን እውነታ ሊያስረዱ ከሚችሉ  አጋጣሚዎች አንዱ ይህ ነው። 

 አይ.ኢ ኔትዎርክስ የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ መስክ ላይ የተሰማራ ኩባንያችን የዛሬውን የምስረታ በዓል ሲያከብር በተለየ የደስታ ስሜት ነው።  ይህን አጭር ጽሁፍ የድርጁቱ የአስራ አራት አመት ጉዞ በትንሹ ለማስቃኝት እና ሀገሪቷን የዘመናዊ ቴክኖሎጂ እድገትን የማገዝ ጉዟችንን እንዴት እንደጀመርን እንዲሁም በቴክኖሎጂ የተካኑ ኢትዮጵያውያንን ለማብቃት የተደረገውን ጉዞ ያስቃኛል።

የዛሬ አስራ አራት አመት በዛሬዋ ቀን በሁለት ባለራዕይ ግልሰቦች በአቶ መርዕድ በቀለ እና ወ/ሮ ገነት ጌታችው ሀ በሎ ጉዞውን የጀመረው አይ.ኢ ኔትዎርክ አሁን ያለበት ደረጃ መድረስ ማለት በዚያን ወቅት የተወለድ ልጅን አስተምሮ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማድረስ ማለት ነው።

ይህ ረጅም እና በብዙ መሰናክሎች ያለፈ ጉዞ ሲጀምር መስራቾቹ የመኖሪያ ቤታቸውን ቢሮ አድርገው ሁሉንም ኃላፊነት በጋራ በመተጋገዝ ጅርጅቱን ረዝም ርቀት ተጉዞ ዛሬ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ አድርገዋል።ዛሬ ይህ የ14 ዓመት ልፋት ከ130 በላይ ተሰርተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች እና ለ150 ኢትዮጵያዊ ወጣቶች የስራ እድል ከመፍጠሩ ባሻገር የሚሊዮን ብር ካፒታል ያለው ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጅ ኩባንያ መሆን ችሏል።

የንግዱ አለም ዋነኛ ግብ ገንዘብ ማግኘት በሆነበት ሁኔታ የጅርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጃችን የሆኑት አቶ መርዕድ ዋና ተልዕኮ የሆነው “የአፍሪካን ሕይወት ሥነ-ሥርዓት በተሞላ የሥራ ባህል መቀይር” (“change the life of Africa via disciplined work culture”) ላይ ጅርጅቱ ዋና ትኩረት በማድረግ ብዙ ስራዎችን እየሰራ ለውጥ በመምጣት ላይ ይገኛል።

 ነገር ግን ይህን ለውጥ ማምጣት ቀላል አልነበረም። ለማህበረሰባችን የሥነ-ስርአት ውጤት ገንዘብ ከመሰብሰብ እኩል የሚያረካ እና ጠቃሚ እንደሆነ ለማሳየት በተደረገው ትግል ውስጥ የከፈልነው ዋጋ ጊዜ ነበር፡፡ “በማለዳ ወደ ሥራ ገብተህ ያለ የሌለ ጉልበትህን እና ትኩረትህን ለሥራህ ስጥ” ማለቱ “በፍጥነት ሀብታም ሁን” እንደማለት የተወደደ እና የሚደነቅ  አልነበረም።

ለረጅም ጊዜ ቆዩ ከሚባሉት መሪ ኩባንያዎች የሚገኙት ወግ ፣ ክብር እና እሴቶች ለቤተሰቦች መሠረት በሆኑበት አንዱ በጃፓን ውስጥ ሲሆን እነዚህ ኩባንያዎች ከግለሰብ አልፈው የቤተሰብ ሀብት ሆነዋል።እነዚህ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው ከሕፃንነታቸው ጀምሮ  ቅርሶችን ለረጅም ጊዜ መቆየታቸውን የሚያረጋግጡ እሴቶችን ያስተምራሉ።

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂው የስራ መስክ ብዙ ኩባንያዎች እንደተሰማሩ ይታወቅል። እኛ የምንሰራውን ስራ ባነሰ ወጪ እና የሰው ሃይል የሚሰሩ ድርጅቶች እንዳሉ ብናውቅም እኛ ግን ተቋም ገንብተን ለሀገሪቱ ወጣቶች የመማሪያ ስፍራ መሆንን መርጠናል፡፡

ለአስራ አራት ዓመታት ያህል ሌሎች ያደረጉትን ጥረት 10 እጥፍ መጣራችን አንድ ቀን ወደ ውጤት ተቀይሮ ይክሰናል በማለት በሃሳባችን ጸንተናል ስለዚህ የዚህም 10 እጥፍ ጥረት ውጤት አሉታዊ አልሆነም።  በተጨማሪም የማህበረሰባችንን የስራ ባህል ልምድ ለመቀየር እቅድ ይዘን በተነሳነው መሰረት የማህበረሰባችንን ባህል ፣ የሀገራችንን ጨዋነት እና መተሳሰብ የጠብቀን ከመሆኑ በተጨማሪ በውጤቱ ቤተሰብነትን ፈጥሯል።

በእነዚህ አመታት አግኝተናል አጥተናል ፣ ተደስተናል አዝነናል ፣ አድገናል ፣ ነገር ግን እድገታችን ወደ ታች የሚሄድ አልነበረም፡፡ እንዱሁም የገነባነው መሰረት ተፀዕኖ ፈጥሮ በአገሪቱ የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች ላይ  እመነት የሚጣልበት ጅርጅት ሆኖ አይተናል፡፡  

ለሰራተኞቻችን ተሳትፎ፣ ጤና፣ ደሞዝ እና መዝናኛ ምን ያህል እንደምናወጣ ሰዎች ሲያዩ ወይም ሲሰሙ አብዛኛውን ጊዜ ይደነቃሉ። እሴቶቻችንን ቢረዱ ግን ይህ አይሆንም ነበር። ራዕያችንን ከተረዳ ለምን ሰራተኞቻችን ወደ ባህር ማዶ ለእረፍት እንደምንወስድ ማንም አይጠይቅም። በጅርጅታችን ውስጥ እያንዳንዱን አባል የሚያከብር እና ዋጋ የሚሰጥ ቢሆንም እድገቱ ግን በግለሰቦች ላይ ጥገኛ ያልሆነ ተቋምን ገንብተናል።

ስለዚህ የእኛ አመታዊ በዓል ቁጥር ብቻ አይደለም። ለአንድ ዓላማ ለመስራት ስንታገል ያሳለፍነው ጊዜ ጭምር ነው። ይህንን የስራ ባህል ለመገንባት እና ስኬታማ ለመሆን የፈጀብን ጊዜ ነው። ስለዚህ የተቋማችን አካል ለነበራችሁ እና ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለ14ኛ አመት የምስረታ በዓላችን በሰላም አደረሳችሁ!!!

Related Post